ካለፉት ሁለት ሳምንታት ጀምሮ ይህ የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል በዓይምሮዬ ሲመላለስ ነበር። ክፍሉም የመዝሙረ ዳዊት መጽሐፍ ምዕራፍ 126 ሲሆን እንዲህ ይላል፣ 1 እግዚአብሔር የጽዮንን ምርኮ በመለሰ ጊዜ፣ ሕልም እንጂ እውን አልመሰለንም። 2በዚያን ጊዜ አፋችን በሣቅ፣ እንደበታችንም በእልልታ ተሞላ፤ በዚያን ጊዜም በሕዝቦች መካከል፣ “እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አደረገላቸው” ተባለ። 3 እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አደረገልን፤ እኛም ደስ አለን። 4 እግዚአብሔር ሆይ፤ በነጌቭ እንዳሉ ጅረቶች፣ ምርኳችንን መልስ። 5በእንባ የሚዘሩ፣ በእልልታ ያጭዳሉ። 6ዘር ቋጥረው፣ እያለቀሱ የተሰማሩ፣ ነዶአቸውን ተሸክመው፣ እልል እያሉ ይመለሳሉ። አንዳንድ የመፅሐፍ ቅዱስ አዋቂዎች ይህ ዝማሬ እስራኤላውያን ከምርኮ በተመለሱ ጊዜ የተዘመረ እንደሆነ ይናገራሉ። በሌላ በኩል ደግሞ ይህ ዝማሬ ንጉስ ዳዊት ልጁ አቤሴሎም በትረ ስልጣኑን በጉልበት ለመውሰድ በሞከረበት ጊዜ ሸሽቶ ከነበረበት ስፍራ ወደ ኢየሩሳሌም ሲመለስ የተዘመረ መዝሙር እንደ ሆነም የሚፅፉ አሉ። እናም የግጥሙ ፀሃፊ የደስታውን ሁኔታ በቁጥር አንድ ላይ "ህልም እንጂ እውን አልመሰለንም" ብሎ ይገልፀዋል። ይህም የእርስ በእርስ ዕልቂት፣ የጦርነት እና የምርኮ ስብራት ቶሎ የማይጠገን መሆኑን የሚጠቁም ነው። በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ እየሆነ ያለውን መንፈሳዊ፤ፖለቲካዊ እና ፈረጀ ብዙ ተሃድሶ ህልም እንጂ እውን አይመስልም ያስብላል። የአሜሪካው ድምፅ ጋዘጠኛ ሰለሞን የዞን ዘጠኝ ጦማሪ አባል እና የሰብአዊ መብት አክቲቪስት የሆነችውን ሶልያናን በአንድ ዲስያፖራ ስብሰባ ላይ (10ኛ ደቂቃ ላይ ማየት ይችላሉ) በኢትዮጵያ በአሁኑ ሰዓት እየሆነ ያለውን ሁኔታ አስመልክቶ ጥያቄ ሲጠይቃት የመለሰችው መልስ “እያየን ያለነው ለውጥ ትንሽ ፈጣን ናቸው። ለመከታተልም ይከብዳል” የሚል ነበር። ሶልያና በብዙ የፍትህ ማጣት ችግር ያለፈች በመሆኗ አሁን እያየን ያለውን ሁኔታ የገለፀቸበት መንገድ ማጋነን አይሆንባትም። ምክንያቱም እንዳለችው እየሆነ ያለው ለውጥ እጅግ ፈጣን እና ለማመን ህልም የሚመስል ነው በመሆኑ ነው። ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ጦርነት ውስጥ ከገቡበት ጊዜ እንስቶ ሁለቱም ህዝቦች አልቅሰዋል፤ለስደት ተዳርገዋል፤ ብሎም በሺዎች ሞተዋል። እኔም የማስታውሳቸው የጎረቤት ቤተሰብ ተለያይተዋል። ባል ኤርትራዊ፣ ሚስት ደሞ ኢትዮጵያዊ ሰለሆነች በጦርነቱ ጊዜ ባል እና ሚስት ተለያይተው እንዲኖሩ ምክንያት ሆኗል፤ ልጆቻቸውም እንዲሁ። ታዲያ በዚህ መራራ ታሪክ ውስጥ ብዙ ሲፀለይ ቆይቷል። እግዚአብሔርም ፀሎትን መልሷል። እንባም ታብሷል። አዲስ የሰላም ምዕራፍ ተከፍቷል። ይህ አዲስ መንፈስ በሁለቱም ሀገሮች ላይ እየነፈሰ ነው። ለዚህ ማሳያ በአስመራ ጠ/ሚ ዐብይ አህመድን ሊቀበል የወጣው ህዝብ ምስክር ነው። የሚገባኝ ይህ ደስታ ዋጋ የተከፈለበት ደስታ መሆኑን ነው። ይህ በሀገር ላይ የፈሰሰው ደስታ ለብዙ ወጣቶች ስኬት መስፈንጠሪያ እንድሚሆን ምንም ጥርጥር የለኝም። በዚህ ደስታ ውስጥ ዐይኑ የተከፈተለት ብዙ ዕድሎችን ማየት ይችላል። ስለዕድሎቹ ሌላ ጊዜ እመለሳለሁ። በተፈጠረው የደስታ ድባብ ውስጥ አዲስ ነገሮች ለማየት የሚጠቅሙ ሶስት መርሆችን ልጥቀስና የዛሬውን ፅሁፌን ልጠቅልል።
ተጨማሪ••• ከ habeshastudent.com የተወሰደ
ምን አልባት የምለው ነገር ግር ያላችሁ እና የህይወት ጎዳና መራራ ናት የምትሉ በአጠቃላይ በቤታችሁ ሰላም ለናፈቃችሁ ከመርሆዎች ሁሉ በፊት ቀዳሚ የሆነውን የሰላም አለቃ ኢየሱስን ላስተዋውቃችሁ እወዳለሁ። ኢየሱስ ለደቀመዛሙርቱ እንዲህ አለ፦ “ሰላምን እተውላችኃለሁ፣ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ፤እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም፡፡ ልባችሁ አይጨነቅ አይፍራም፡፡” እንድንፈራ እንድንጨነቅ የሚያደርገን ከበቂ በላይ የሆነ ምክንያት ሊኖረን ይችላል፤ ነገር ግን እግዚአብሔር በፊታችን ካለው ችግር የሚበልጥ ሰላምን ይሰጠናል፡፡ እርሱ ከሁሉ በላይ የሆነ ፈጣሪ እግዚአብሔር(አምላክ) ነው፤ እርሱ ለዘላለም ይኖራል፤ ፍጥረተ አለምን ሁሉ የፈጠረ ከሁሉ ነገር ጀርባ ሆኖ የሚቆጣጠር እርሱ ነው፡፡ ይህን ሁሉ ኃያልነቱን ይዞ፣ እኛን እያንዳንዳችንን በጥልቀት ያውቀናል፤ በጣም ኢምንትና አናሳ የሆኑ ዝርዝር ጉዳዮቻችንን ሁሉ ያውቃል፡፡ በሕይወታችን በሚገጥመን ነገሮች ሁሉ በእርሱ ብንታመን፣ ራሳችንንም በእርሱ ላይ ብናሳርፍ፣ ምንም እንኳን ከፈተናና ከችግሮች ጋር ብንጋፈጥም ያለ አንዳች ጉዳት እርሱ ይዞ ያሳልፈናል፡፡ ኢየሱስ እንዲህ አለ፦ “በእኔ ሰላም እንዲኖራችሁ፣ ይህንን ነግሬአችኋለሁ፡፡ በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ፤ ነገር ግን አይዞአችሁ፤ እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁ፡፡” እርሱ የሁሉ የመከራ ቁንጮ በሆነው ሞት ውስጥ አልፎ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል፡፡ በእርሱ የምንታመን ከሆነ በሕይወታችን በሚገጥሙን አስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ እጃችንን ይዞ ይመራናል። ከሁሉም በላይ ደግሞ እርሱ ከሞት እንደተነሳ ሁሉ በመጨረሻው ቀን በእርሱ የምናምን እኛን ከሞት እንደሚያስነሳንና ወደ ዘላለም ሕይወትም እንደሚወስደን ቃል ገብቶልናል፡፡ ኢየሱስን የበለጠ ለማወቅ ይህን ድህረ ገፅ ይክፈቱ። Sarah*, a young middle-eastern woman, loved Facebook. She used it to communicate with friends the way all Facebook users do. But one night she entered Facebook and met a man who enabled her to escape one life and begin another. Experience had taught Sarah early in life that she was just someone’s wife. She was forced into a marriage with a man 40 years her elder. He was a member of a terrorist group. After he divorced her, another marriage soon followed to an older man who also discarded Sarah when he was done with her. Her father then forced her to marry again, to a man believed to be a senior member of another terrorist group. He wanted to use Sarah to recruit other young women from her country as wives for his comrades. He told Sarah that she was his property, his to do whatever he wanted. But then one night, searching through Facebook, she found a new friend called Milad. As they chatted via Messenger, Milad said, “Let me introduce you to another man who loves you and doesn’t want anything from you.” Sarah stared at her screen and gradually encountered Jesus. Questions went back and forth. Sarah had never heard the Gospel message. Before the conversation was over, she told Milad that she wanted to follow Jesus, she wanted to belong to Him. Her new Facebook friend led her through a prayer as she chose to begin a relationship with her savior. After telling her family about her decision, Sarah’s five-year-old son was taken from her and she knew that her life was in danger. She needed to leave her country but had no money. She prayed to God. Within hours an old friend called her offering an apology. “I’m so sorry it’s taken me this long to return the money I borrowed from you but I have your $1000 now,” her friend said. The next day Sarah was on a plane to a safer environment where she could find other believers. Milad had helped her find Jesus and now introduced her to a new community. She joined a group of people from similar backgrounds who would gather for meals at Easter and Christmas, people often bereft of family to celebrate these festivals with. One Christian leader in that country estimates that as many as 95 percent of Muslim background believers he sees come to know Jesus begin that journey by meeting another Christian online. Virtual friendships grow into face to face relationships. Stories are shared and their effect is being multiplied in a region where asking questions about Jesus means taking a risk. Sarah’s story has been shared with over 60,000 unique Arab readers so far on an evangelistic website. 300 people have indicated a decision to follow Christ after encountering her in the digital world. Sarah longs to see her son and hopes one day to share the Gospel in her home country. *For security reasons, all names have been changed. We celebrated God's wonderful work in the middle east by sharing Sarah's story. I hope you find this encouraging. This story was written and shared by ROSS MCCALL on www.indigitous.org and used with permission. This Easter thousands of Christians just like you are sharing their faith online. Be a part of an exciting Easter campaign started by Christian Vision called EVERY1. Join the movement here It all began when Kim Kobayashi was looking online for an image of the Ethiopian eunuch for her children’s class at Adventure Church. She found her picture on my blog then she posted a comment on my blog with a word of encouragement about my ministry. Then we were connected on Facebook! Divine Connection… Two months later, I got request from my national children ministry staffs about getting materials. I remembered my connection with Kim and asked if her church had children’s materials they could share with the churches in Ethiopia. The dialogue between us began to develop. I introduced Ethiopian Campus Crusade for Christ national director to Kim and her husband, Jonathan. In August of 2011, Damtew Kifelew, National Director visited Kim and Jonathan, Adventure Church Discipleship Pastor, who, in turn, introduced him to their church leaders, teachers and youth, to explore the possibility of forming an alliance to provide teaching materials, as well as training and discipleship resources. Kim & Jonathan are former staff members of Campus Crusade for Christ. They immediately connected with Damtew with a sense of family and shared mission. As a result of their meeting, the concept of Acts 8 Ministries was conceived, and the partnership between GCM and Adventure Church began to form. And the past 4 days I was staying at Kim and Jonathan's house visiting their church. I love the Adventure church very much and appreciate their heart for the Lost. They invited me to share about my ministry and I made presentation about Global Media Outreach Internet ministry. I believe that many online missionaries from Duvall and Seattle area will rise up for reaching out of the lost online. Surprisingly Kim and Jonathan are going to Ethiopia this Monday 24 October for their first 12 days visit to Ethiopia! Amazing! Join my ministry partners team in making financial gift here |
AuthorMiheret T. Eshete Archives
September 2024
Categories
All
|